ህዳሴ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ይህ ህዳሴ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ከግሊመር ኦፍ ሆፕ ጋር በመተባበር በ2002 ዓመተ ምህረት አስገንብቶ ያስረከበው ነው።

ልማት ማህበራችን ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው የሚለው በምክንያት ነው።

ትውልድ ላይ መስራት ነገ የተሻለች ሀገርን መገንባት በመሆኑ ሁሉም ከትንሿ የልማት ማህበራችን አመታዊ የአባልነት ክፍያ ጀምሮ የበኩሉን ማህበራዊ ኃላፊነት ይወጣ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን።

1000023232007 የልማት ማህበራችን አመታዊ የአባልነት ክፍያ ገቢ ማድረጊያ አካውንት ነው። ይጠቀሙበት።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top