ይህ የግዝመሬት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ከግሊመር ኦፎ ሆፕ ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የተገነባ ነው።

ትምህርት ቤቱ በ2006 ዓመተ ምህረት የመማር ማስተማር ስራውን የጀመረ ሲሆን ከዚህ ቀደም ቴፒና ሸኮ ከተማ ድረስ ተጉዘው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎችን ድካምና እንግልት እንዲሁም የቤተሰቦችን ጭንቀትና ኢኮኖሚ የታደገ ነው።