October 19, 2023

412ሺ 800 ብር በክረምቱ የደሀ ደሀ ተማሪዎች ድጋፍ የተሰበሰበ ሲሆን 334 ተማሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ፦ አቶ አጽናኝ ፈለቀ

ሚዛን አማን ፣ ጥቅምት 1/2016 የቤንች ማጂ ልማት ማህበር የክረምቱ የደሀ ደሀ ተማሪዎች የሀብት አሰባሰብ ፕሮግራም መጠናቀቁን አስመልክቶ ዋና ስራ አስኪያጁ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አጽናኝ ፈለቀ ዛሬ በቢሮአቸው በሰጡት መግለጫ በ2016 የትምህርት ዘመን በዞኑ 400 የደሀ ደሀ ቤተሰብ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ በተደረገ የሀብት ማሰባሰብ ስራ […]

412ሺ 800 ብር በክረምቱ የደሀ ደሀ ተማሪዎች ድጋፍ የተሰበሰበ ሲሆን 334 ተማሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ፦ አቶ አጽናኝ ፈለቀ Read More »

ቤንች ማጂ ልማት ማህበር በ2016 የትምህርት ዘመን 54 አዲስ ተማሪዎችን ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ እንደሚያስገባ ገለጸ።

ሚዛን አማን ፣ ጥቅምት 1/2016 ልማት ማህበሩ ጥቅምት 3 (ቅዳሜ) በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የአዳሪ ትምህርት ቤቱ ተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ከአዲስ ተማሪዎች ወላጆች ጋር የመግባቢያ ሰነድ እንደሚፈራረም ገልጿል። የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አጽናኝ ፈለቀ እንደተናገሩት ለ2016 ለአዳሪ ትምህርት ቤቱ አዲስ ተማሪዎች ቅድመ ምልመላ 104 ተማሪዎች የተለዩ ሲሆን 96 ተማሪዎች የመግቢያ ፈተናውን መውሰዳቸውን ገልጸዋል። የመግቢያ

ቤንች ማጂ ልማት ማህበር በ2016 የትምህርት ዘመን 54 አዲስ ተማሪዎችን ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ እንደሚያስገባ ገለጸ። Read More »

ለቤንች ማጂ ልማት ማህበር ነባርና አዲስ አባላት በሙሉ፦

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር የልማትና የሰብአዊ አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ይቻል ዘንድ በ2016 የአባላት መዋጮና ተሳትፎ ስራ ላይ በይፋ የንቅናቄ ስራ ጀምሯል። በ2015 ዓመተ ምህረት በተቋማችን ማህበራዊ ሚዲያና የተለያዩ መድረኮችን በመጠቀም ባካሄድነው የቅስቀሳና የተሳትፎ ስራ በርካታ ነባርና አዲስ የልማት ማህበሩ አባላት አመታዊ መዋጮአቸውን በመክፈል አጋርነታቸውን አረጋግጠዋል። በዚህም የዞኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣ ካቢኔዎች ፣ የጽህፈት

ለቤንች ማጂ ልማት ማህበር ነባርና አዲስ አባላት በሙሉ፦ Read More »

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አዲስ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤት ከሚገቡ የተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሄደ።

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አዲስ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤት ከሚገቡ የተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሄደ። ሚዛን አማን ፣ ጥቅምት 3/2016 የባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪ ወላጆች ልማት ማህበሩ ትውልድ ለማፍራት እየሰራ ባለው ስራ አሻራቸውን እንደሚያሳርፉና ከጎኑ እንደሚቆሙ ገልጸዋል። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አዲስ ወደ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ከሚገቡ ተማሪዎችና ወላጆች ጋር በሚዛን ቴፒ

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አዲስ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤት ከሚገቡ የተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሄደ። Read More »

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበራችን የበላይ ጠባቂ ክቡር አቶ ቀበሌ መንገሻ የ2016 አመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን ፈጽመዋል።

ብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ፣ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበራችን የበላይ ጠባቂ ክቡር አቶ ቀበሌ መንገሻ የ2016 አመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን ፈጽመዋል። ክቡር ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻ ልማት ማህበሩን በቅርበት በመምራትና ገንቢ ሀሳቦችን በማቅረብ ረገድ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ሲሆን በቅርቡ የመሰረተ ድንጋይ የሚቀመጥለትን የባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ የሀብት

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበራችን የበላይ ጠባቂ ክቡር አቶ ቀበሌ መንገሻ የ2016 አመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን ፈጽመዋል። Read More »

Scroll to Top