አዳሪ ትምህርት ቤቱ ብቁ ፣ ተወዳዳሪና በሀገር ግንባታ ውስጥ ሚና የሚኖራቸው ተማሪዎችን ለማፍራት ይሰራል ፦ ክቡር አቶ ቀበሌ መንገሻ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበሩ የበላይ ጠባቂ
አዳሪ ትምህርት ቤቱ ብቁ ፣ ተወዳዳሪና በሀገር ግንባታ ውስጥ ሚና የሚኖራቸው ተማሪዎችን ለማፍራት ይሰራል ፦ ክቡር አቶ ቀበሌ መንገሻ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበሩ የበላይ ጠባቂ ሚዛን አማን ፣ ጥቅምት 15/2016 የቤንች ሸኮ ዞን የዞን ማዕከል ካቢኔና የየወረዳ አስተባባሪዎች የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አዲስ ለገቡ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አቀባበልና በትምህርት ቤቱ ስራ ላይ ውይይት […]