የቤንች ማጂ ልማት ማህበርን ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና ለማጠናከር እንሰራለን ፦ ክቡር አቶ ሀብታሙ ካፍትን

የቤንች ማጂ ልማት ማህበርን ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና ለማጠናከር እንሰራለን ፦ ክቡር አቶ ሀብታሙ ካፍትን የቤንች ሸኮ ዞን አስተባባሪ ኮሚቴ ከቤንች ማጂ ልማት ማህበር የበርድ አመራሮችና የጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር በአጠቃላይ ስራዎችና በቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ የምክክር መድረክ አካሂዷል። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጨነቁ ኮንታር ለዞኑ አስተባባሪ ኮሚቴ የልማት ማህበሩን የ26 አመታት […]

የቤንች ማጂ ልማት ማህበርን ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና ለማጠናከር እንሰራለን ፦ ክቡር አቶ ሀብታሙ ካፍትን Read More »