የቤንች ማጂ ልማት ማህበር 6ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሚዛን አማን እያካሄደ ይገኛል።

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ከፊታችን ያለውን የመበልጸግ ተስፋ እውን ለማድረግ ልማት ማህበሩን ማጠናከርና ህዝባዊ መሰረቱን ማስፋት ያስፈልጋል ፦ ክቡር አቶ ጸጋዬ ማሞ የቤንች ማጂ ልማት ማህበር 6ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሚዛን አማን እያካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት የቤንች ማጂ ልማት ማህበር አንጋፋ ፣ […]

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር 6ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሚዛን አማን እያካሄደ ይገኛል። Read More »