Recent Post​

Bench Maji Development Association has got a certificate of recognition and a trophy award for its top ranking performance in IPHCSD project implementation.

JSI L10K have presented to Bench Maji Development Association certificate of recognition for its impactful contribution to enhancing primary health...

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር 6ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሚዛን አማን እያካሄደ ይገኛል።

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ከፊታችን ያለውን የመበልጸግ ተስፋ እውን ለማድረግ ልማት ማህበሩን ማጠናከርና ህዝባዊ መሰረቱን ማስፋት ያስፈልጋል ፦ ክቡር አቶ ጸጋዬ ማሞ የቤንች ማጂ ልማት ማህበር 6ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሚዛን...

የቤንች ማጂ ልማት ማህበርን ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና ለማጠናከር እንሰራለን ፦ ክቡር አቶ ሀብታሙ ካፍትን

የቤንች ማጂ ልማት ማህበርን ሁሉ አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና ለማጠናከር እንሰራለን ፦ ክቡር አቶ ሀብታሙ ካፍትን የቤንች ሸኮ ዞን አስተባባሪ ኮሚቴ ከቤንች ማጂ ልማት ማህበር የበርድ አመራሮችና የጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር በአጠቃላይ...

ህዳሴ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ይህ ህዳሴ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ከግሊመር ኦፍ ሆፕ ጋር በመተባበር በ2002 ዓመተ ምህረት አስገንብቶ ያስረከበው ነው። ልማት ማህበራችን ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው የሚለው በምክንያት ነው።...
Scroll to Top